Become a KPR member, and enjoy cheaper prices immediately. Register here.
እኛን ማግኘት ከፈለጉ እባክዎ ይህንን የድረ ቅጽ ይምሉና ላክ የሚለውን ይንኩ። በቻልነው ፍጥነት እናገኝዎታለን። (ብዙ ጊዜ በ48 ሰዓት ውስጥ ሲሆን አንድ አንዴ ግን ከ7-30 ቀናት ሊወስድ ይችላል። በተለይ ከእንግሊዘኛ፣ ከስሎቫክ እና ከቼክ በተለየ ቋንቋ ከጻፉልን) እባክዎ ስለ ድረ ገጻችን፣ ስለ ድርጅታችን ፣ ስለ ምርታችን ወይም ስለሌላም ስለፈለጉት ነገር ከመጻፍ ወደኋላ አይበሉ። ማንኛውንም አስተያየትዎንና ምክርዎን እንቀበላለን።
በቀላሉ ከኛ ጋር ለመግባባት ሁል ጊዜ የተክሎችን የላቲን ስም (LATIN NAMES OF PLANTS) ይጠቀሙ። እናመሰግናለን።