Newsletter Help
Change language Amharic (አማርኛ)

እንዴት ማዘዝ ይቻላል

Become a KPR member, and enjoy cheaper prices immediately. Register here.

Delivery to 24 countries is now much cheaper. Click here to learn about new shipping fees to your country.

ትዕዛዝ ለማስገባት ተመራጩ መንገድ በ e-Shop መንገድ መላክ ነው።

ለትዕዛዝዎ ከሚከተሉት በአንዱ መንገድ መክፈል ይችላሉ:

1. በካሽ በኤር ሜል የተመዘገበ ደብዳቤ። [ክፍያዎን በዩሮ - € ፣ በ አሜሪዳን ዶላር እና በ ቼክ ክራውን - CZK እንቀበላለን]
2. በውስጣዊ ባንክ የገንዘብ ማዛወር ወይም ካሽ በማስገባት በሚከተሉት ሀገሮች ወደሚገኙ ባንኮቻችን: here will be a list of countries ቡልጋሪያ, ክሮኤቲያ, ቼክ ሪፕብሊክ, ሃንጋሪ, ፖላንድ, ሮማኒያ, ሰርቢያ
3. በባንክ ትራንስፈር አለም አቀፋዊ መኒ ኦርደር በስሎቫኪያ ወይም ጀርመኒ ወደ ሚገኙት ባንኮቻችን
4. በProPay የባንክ ማዛወር በቡልጋሪያ ወይም ሮማኒያ በሚገኘው ባንካችን ወደኛ አካውንት (የሀገሮች ዝርዝር)
5. በ Euogiro - የኛ
6. በዌስተርን ዩኒየን
7. ሌላ የክፍያ መንገድ - የርስዎን የግዢ ልምምድ የተመቻቸ ለማድረግ ማንኛውንም አይነት የተመችዎትን የክፍያ መንገድ እንቀበላለን።

We do not accept PayPal or credit cards. We apologize for any inconvenience this may cause.

በካሽ መክፈል ከወሰኑ ገንዘቡ በቼክ ወደሚገኘው ባንካችን አድራሻ መላክ አለበት። በባንክ ማዛወር መክፈል ከፈለጉ ገንዘቡ በሚከተሉት ሀገሮች ወደሚገኘው ባንካችን መላክ አለበት። here will be a list of countries ስሎቫኪያ, ቡልጋሪያ, ክሮኤቲያ, ቼክ ሪፕብሊክ, ሃንጋሪ, ፖላንድ, ሮማኒያ, ሰርቢያ

በአውሮፓውያን ህብረት (EU) ውስጥ የሚገኙ ብዙ ባንኮች ትክክለኛ Swift Code እና IBAN Code ካቀረቡ በEU ውስጥ ለውስጥ ነጻ የአለም አቀፋዊ መኒ ኦርደር (Money Order, Bank Transfer) አገልግሎት ይሰጣሉ። ስሎቫኪያ የEU አባል ነች። ለዚህ የክፍያ መንገድ ባንካችን ምንም ትርፍ ክፍያ አያስከፍልዎትም።

ፖስቴጅ

አለም አቀፋዊ ትዕዛዞች የሚላኩት ከቼክ ነው። ከታች ያለው ምስል ለእርስዎ አጠቃላይ መረጃ ብቻ ነው። ትዕዛዝዎን ከተቀበልን በኋላ ወደ ሀገርዎ ለመላክ የሚፈጀውን ትክክለኛውን መጠን እንነግርዎታለን።

ECONOMIC - ያለ ኢንሹራንስ

መድረሻ ለትዕዛዝዎ ፖስቴጅ በ ዩሮ (€)
እስከ 250 ግራም እስከ 500 ግራም እስከ 1 ኪሎ ግራም እስከ 2 ኪሎ ግራም ከዚህ በላይ
አውሮፓ - የሀገሮች ዝርዝር 4 € 6 € 8 € 12 € እናሳውቅዎታለን
አለም በመሬት 4 € 6 € 11 € 14 € እናሳውቅዎታለን
አለም በአየር መላክ (Air Mail) (ቅድሚያ ያለው) 5 € 6 € 12 € 16 € እናሳውቅዎታለን

REGISTERED LETTER (የተመዘገበ ደብዳቤ) - ከኢንሹራንስ ጋር

መድረሻ ለትዕዛዝዎ ፖስቴጅ በ ዩሮ (€)
እስከ 250 ግራም እስከ 500 ግራም እስከ 1 ኪሎ ግራም እስከ 2 ኪሎ ግራም ከዚህ በላይ
አውሮፓ - የሀገሮች ዝርዝር 5 € 6 € 10 € 14 € እናሳውቅዎታለን
አለም በመሬት 5 € 8 € 12 € 15 € እናሳውቅዎታለን
አለም በአየር መላክ (Air Mail) (ቅድሚያ ያለው) 7 € 9 € 14 € 20 € እናሳውቅዎታለን

Express Delivery by EMS (Express Mail Service)

For some countries you can order Express Delivery service. Guaranteed delivery within 4 days after sending the order, online Track&Trace of the shipment, insurance included.

However, as for our experience with such services, this shiping method if often several times slower, that our standard shipping method (air mail letter or parcel). For example for Asian countries it sometimes took even 30 days to receive your order (although guaranted delivery is 4 days only!), while delivery time of the standard air mail letter / parcel to the same destination takes only 7 days. Therefore we do not recommend to use EMS services as it is much more expansive and unfortunately much more slower.

ከ1998-2008 ድረስ የተክሎች ሽያጭ ዝርዝር

ከ1998-2008 ድረስ የቀረቡ የዝርያዎች ብዛት

ከ1998-2008 ድረስ የቀረቡ የዝርያዎች ብዛት

አጠቃላይ የስምምነት ቃላትና ሁኔታዎች

ከዚህ በኋላ ዘር ወይም እቃ ወይም ምርት ተብሎ ሲጠቀስ ዘሮችን ብቻ ሳይሆን ባጠቃላይ ተክሎችን፣ የተክሎችን አካላት እና ሌሎችንም የአትክልት ዘራዊ እና ዝርያዊ አካላትንም ጭምር ያካትታል። (ዘሮች፣ ተክሎች፣ ከቲንግስ፣ ሜሪስቴማቲክ ቲሹዎች ፣ ፖለን የመሳሰሉት)

አቅርቦቶች እና ዋጋዎች

ሁሉም ዋጋዎች በዋነኝነት የሚነገሩት በዩሮ ነው። ክፍያዎችን በቼክ ክራውንስ - Kč እና በ አሜሪካን ዶላርም እንቀበላለን። ወደሌሎች ተቀባይ የገንዘብ ተመኖች ለመቀየር በኛ የንግድ ተመን ተመስርቶ መሆን አለበት። የማጓጓዣ ክፍያዎች ከላይ የተቀሱት ዋጋዎች ጋር አልተካተተም። ዋጋዎቻችን በወቅታዊ ሁኔታዎች፣ የዘሮች የመገኘት ሁኔታ፣ እናም በአጨዳ፣ በማዘጋጃና ማስቀመጫ የስራ ክብደት መሰረት ሊለዋወጡ ይችላሉ። ስለዚህም ዋጋዎቻችን ያለ ድርድር ሊቀየሩ ይችላሉ። ይህ የዋጋ ዝርዝር (በwww.kpr.eu ላይ የታተመው) ሌሎችን ማንኛውንም የዋጋ ዝርዝሮች ይቀድማል። ስቶክም(Stock) በበፊት ሽያጮች ላይ የተመሰረተ ነው። እባክዎ የምንም አይነት ክፍያ ከመፈጸምዎ በፊት በስቶክ ላይ መገኘቱን ከኛ ያረጋግጡ።

የክፍያ ስምምነት

ክፍያው ከማጓጓዝ በፊት ተከፍሎ መድረስ አለበት። ክፍያዎ ትዕዛዝዎ በKPR በተረጋገጠበት በ15 ቀናት ውስጥ ለKPR መድረስ አለበት።

መላክ

ትዕዛዞች በተለምዶ ክፍያው እንደደረሰን ይላካሉ። ትዕዛዝዎ ከመላኩ በፊት የኢንሹራንስ አገልግሎት ከኛ ጋር ካላዘጋጁ በስተቀር በጉዞ ላይ ለሚጠፉ እቃዎች ምንም አይነት ሃላፊነት አንቀበልም። (ምንም ያህል ብዙ የጉዞ ወጪ ቢሆንም)

የትዕዛዝ ስረዛ

አንዴ የገባ እና የተከፈለበት ትዕዛዝ ያለ KPR ማወቅና ማነጋገር ሊሰረዝ አይችልም።

ዋስትና

በተለምዶ KPR የ2 አመት የዋስትና አገልግሎት እንደሚከተለው ያቀርባል:
- ዘሮቹ ጥሬ (fresh)፣ ጠቃሚ እናም ማደግ በሚችሉበት ሁኔታ ላይ ካሉ።
- ዘሮችና ተክሎች ለተገለጹበት ዝርዝር እውነተኛና ከተባይ ነጻ ሆነው ከተገኙ።
የሁለት አመት ዋስትናችን ምርቱ ለደንበኛው በደረሰበት ቀን ላይ ይጀምራል።

አቤቱታ እና የምርት መመለስ

ሁሉም ትዕዝዞች በደረሱበት ጊዜ ወድያዎኑ በጥንቃቄ ተመርምረው ምንም አይነት አቤቱታ በጽሁፍ መልክ ለKPR ምርቱ በደረሰበት በ15 ቀናት ውስጥ መድረስ ይኖርበታል።

ዘሮቹ ከተነካኩ፣ ከተተከሉ፣ በመጥፎ ሁኔታ ከተጓጓዙ፣ ከተቀመጡ፣ ወይም ከተጠቀሙ በኋላ የሚላኩ ማንኛውንም አቤቱታ KPR አይቀበልም። ከኛ ፈቃድ ሳይቀበሉ ዘሮቹን መልሰው እንዳይልኩ።

በምንም አይነት መንገድ የሚገባ ትዕዛዝ ከላይ የሰፈረውን ስምምነት ተግባራዊ የሚያደርግና መሰረት አድርጎ የሚሰራ ነው።

ATTENTION! Before placing an order find out about the plant import and phytosanitary regulations for your country. Do not import species forbidden by laws to your area. Many plants have become invasive weeds in far flung areas of the world, and while we cannot necessarily predict which plants will become invasive in which regions, most countries have lists of declared invasive weeds which people are requested not to grow, or can be prosecuted if they do grow them. Please consult your conservation authority, find out which plants you should not import and grow and take care that you do not unwittingly import any known or potential invasive aliens into your area.

When you place an order, you automatically herewith agree with the terms and conditions of the transportation company. Customers outside of the European Union: Please note that we cannot take any responsibility if your shipment is confiscated by you country due to your country's import laws, import permits or custom rules.


ይንን እቃ ወደ ግዢ ሳጥንዎ ከትተውታል።