Help
Change language Amharic (አማርኛ)

ዜና

24.03.
Updated section Seeds from Import - Africa

New: Corylus jacquemontii Shop (ህንድ), ፐሬንያልስ, በልብስ

Become a KPR member, and enjoy cheaper prices immediately. Register here.

KPR በቢሮ ደረጃ የተቋቋመው በ2000 ዓ.ም እ.ኤ.አ. አውሮፓ ውስጥ በስሎቫኪያ ነበረ። ነገር ግን ከ1998 ጀምሮ በአለም ዙሪያ ሁሉ ዘሮችንና አትክልቶችን ያቀርብ ነበር።

ዋና አላማችን በአለም ዙሪያ በተለያየ ዘርፍ ላይ የሚገኙ የአትክልት ተንከባካቢዎችን በማገናኘት አንድ ትልቅ የዘርና የአትክልት መረጃ ስብስብ (የKPR የዘርና አትክልት ባንክ) መፍጠር ነው።

ባሁኑ ጊዜ 6 ዋና ቅርንጫፎች ሲኖሩን (ስሎቫኪያ፣ ቼክ ሪፕብሊክ ፣ አውስትራሊያ፣ ህንድ፣ ታይላንድ፣ ደቡብ አፍሪካ፣ እና ታንዛኒያ) በአለም ዙሪያም ክ200 በላይ ተባባሪዎችና ዘር ሰብሳቢዎች አሉን።

አሁን አሁን ክ10 000 በላይ የአትክልት ዝርያዎችን ከአለም ዙሪያ ሰብስበን ማቅረብ ችለናል።

ምንም ነገር ፈልገው ከሆነ ትክክለኛው ቦታ ነው ያሉት። ሁሉም አይነት ተክል አሁን ባይኖረንም በየቀኑ እያደግንና ደረጃ በደረጃ እየተስፋፋን ነው። በቅርቡ ማንኛውንም አይነት ተክል ማቅረብ እንችላለን ብለን እናምናለን።

ከአለም ዙሪያ ከ10 000 በላይ ዝርያዎች ለሽያጭ (ፓልምስ፣ ሳይካድስ፣ ወጣ ያሉ እና ብርድ ተቋቋሚ ሽረቦችና ዛፎች፣ ሳኩላንትስ፣ ካርኒቮርስ፣ አመታዊዎች፣ ፐረኒያሎች፣ ማስዋቢያ ሳሮች፣ አትክልቶች የመሳሰሉት)

ይንን እቃ ወደ ግዢ ሳጥንዎ ከትተውታል።